አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Post published:May 18, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት ውድድሩን በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቁን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ለመምረጥ እጩዎች ቀረቡ May 15, 2025 ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት የተውጣጡ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬሽን ማዕከልን ጎበኙ March 7, 2025 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ March 4, 2025