በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እና ሌሎች አመራሮች የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እያስገነባው የሚገኘውን ህንፃ ጎብኙ፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጊዜያዊት ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎችን ግንባታ እያፋጠነ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ደረጃውን የጠበቀ ህንፃ እንደሚገነባ ከፓርቲዉ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡