አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Post published:March 3, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የብሪክስ ፕሬዚደንትነትን ለተረከበችው ብራዚል የእንኳን ደስ አለሽ መልእክት አስተላለፈች January 3, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቬትናም ገብተዋል April 15, 2025 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የG-25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ታንዛኒያ ገቡ February 22, 2025