አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ይካሄዳል – አቶ አደም ፋራህ December 25, 2024 የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ እና የሩዋንዳው ስቶክ ኤክስቼንጅ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ February 16, 2025 በግማሽ ዓመቱ ከ 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል January 26, 2025