ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published:April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአምራች ኢንዱስትሪውን የብልጽግና ተምሣሌት ለማድረግ የተያዙ ውጥኖች ውጤት እያስመዘገቡ ነው – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር April 1, 2025 አትሌቲክሱን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ከቀጣዩ አመራር ምን ይጠበቃል? December 21, 2024 በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ልደታ ክፍለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ March 11, 2025