ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ ሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

You are currently viewing ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ ሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

AMN – የካቲት 26/2017 ዓ.ም

የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዴንማርክ ፓርላማ የውጭ ፖሊሲ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል።

ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሳፈሩት መልዕክት፣ የኢትዮጵያ አየር ንብረት ለውጥ መከላከል ኢኒሸቴቮች እና ስኬቶች ላይ ውይይት መደረጉን ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር የጋራ መግባባት ላይ መደረሱንም አመልክተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review