ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) March 31, 2025 ፓርቲው ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመገንባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ ነው- አቶ ይርጋ ሲሳይ February 24, 2025 የአድዋ ድል በህብረት እና በአንድነት ማንኛውንም ተግዳሮት መሻገር እንደሚቻል ማሳያ ነው-የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ February 14, 2025