እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ

You are currently viewing እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ

AMN ሰኔ 06/2017

እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል።

እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል።

ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ።

የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል።

በወንድማገኝ አሰፋ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review