ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

You are currently viewing ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም

ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል።

ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review