AMN-መጋቢት 11/2017 ዓ.ም
የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቴሌቪዥን
በAMN PLUS ቴሌቪዥን
በኤፍ ኤም 96.3
በዩቲዩብ
በፌስ ቡክ እንዲሁም በድረ-ገፃችን www.amn.gov.et
ሙሉ ዝግጅቱን በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ እናደርሳለን!!
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
የትውልድ ድምጽ !
