የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ ይከበራል Post published:December 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN ኅዳር -29/2017 ዓ.ም የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ በአርባምንጭ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል የዘንድሮው በአል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው የሚከበረው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኮሚሽኑ በሀገር ውስጥ ካሉ የዳያስፓራ አባላት የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ከአዲስ አበባ የዲያስፖራ ማህበር ተረከበ October 1, 2024 የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025 ኢትዮጵያ የአፍሪካን ቴክኖሎጂ ለመምራት ትሰራለች- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ October 8, 2024
የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025