የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Post published:June 5, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተጠናቀቀው በጀት ዓመት አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ሁለንተናዊ ለውጦችን ያስመዘገበበት ዓመት ነበር፡- ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ካሳሁን ጎንፋ July 13, 2024 ተናፋቂዎቹን በዓላት በተዋቡ አደባባዮች September 21, 2024 “በኮሪደር ልማት የታዩ የቅንጅት ስራዎችን በመደበኛ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ መተግበር ይገባል” November 19, 2024