የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻጸም የደረሰበት ደረጃ…

You are currently viewing የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻጸም የደረሰበት ደረጃ…

👉የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻጸም አሁን ላይ 98 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፣

👉የግድቡ ስድስት ዩኒቶቹም ወደ ሥራ ገብተዋል፣

👉ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሰጡት ማብራሪያ ÷ በሚቀጥሉት 6 ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ማለታቸው ይታወሳል፡፡

👉የሕዳሴ ግድብ በሁሉም ኢትዮያውያን ትብብር ያለምንም ብድር እየተከናወነ የሚገኝ ፕሮጀክት ነው፣

👉የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review