የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Post published:April 11, 2025 Post category:ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በቀጣይ የክልሉን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርገዋል፡- የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል February 10, 2025 ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ በማህበራዊ መስኮች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ March 22, 2025 በበይነ መረብ በታገዘ መልኩ በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ March 16, 2025
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርገዋል፡- የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል February 10, 2025