የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ Post published:October 3, 2024 Post category:ስፖርት AMN- መስከረም 23/2017 ዓ.ም አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ በጊነስ ወርልድ ላይ ሰፍሯል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ 70ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ማቅረቡ ተገለጸ March 19, 2025 በስፖርት ማዘውተሪያዎች ትኩረት ያገኙ ጉዳዮች April 13, 2025 የከተማችን ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ያስፈልጋል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ December 16, 2024