የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ድልድል ዛሬ ከሰዓት በኋላ በስዊዘርላንድ ናዮን ከተማ ወጥቷል

You are currently viewing የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ድልድል ዛሬ ከሰዓት በኋላ በስዊዘርላንድ ናዮን ከተማ ወጥቷል

AMN – የካቲት 14/2017 ዓ.ም

በወጣው ድልድልም መሰረት ሊቨርፑል ከፒኤሰጂ ፣ ሪያል ማድሪድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ፣ አርሴናል ከፒኤሰቪ አይንዶቨን ደርሷችዋል።

በተጨማሪም ክለብ ብሩጅ ከአስቶን ቪላ፣ ባየር ሌቨርኩሰን ከባየር ሙኒክ፣ ፊይኖርድ ከኢንተር ሚላን፣ ዶርትመንድ ከ ሊል፣ ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ ተደልደዋል።

የጥሎ ማለፉ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የፊታችን የካቲት 25 እና 26 መደረግ ይጀምራሉ።

በጃዕፈር አህመድ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review