የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል:-

You are currently viewing የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል:-

👉40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል

👉እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ

👉እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች

👉ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ እና ሁለት አንፊ ቴአትር

👉ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የያዘ

👉በኢትዮጵያ ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል

👉አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን በብቃት የማስተናገድ አቅም ያለው

👉በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review