የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቀቀ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቀቀ

AMN-የካቲት 12/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቅቋል።

ጉባኤው የከተማ አስተዳደሩን የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጸጸም ሪፖርት አዳምጦ ከተወያየ በኋላ አጽድቋል።

በተጨማሪም የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ እና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማትን እንደገና ለማቋቋም የተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።

በመጨረሻም የምክር ቤቱን የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ሹመትን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤው ተጠናቅቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review