የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Post published:April 30, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የግብይት ስርዓቱን በዘላቂነት ለማስተካከል በጥናት ላይ ተመርኩዞ በተከናወነ ስራ በርካታ ህገ ወጥ የሆኑ አሰራሮች መኖራቸውን ተመልክተናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ November 19, 2024 የከተማችን ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ያስፈልጋል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ December 16, 2024 ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ January 27, 2025
የግብይት ስርዓቱን በዘላቂነት ለማስተካከል በጥናት ላይ ተመርኩዞ በተከናወነ ስራ በርካታ ህገ ወጥ የሆኑ አሰራሮች መኖራቸውን ተመልክተናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ November 19, 2024
ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ January 27, 2025