የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች። የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ 70ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ማቅረቡ ተገለጸ March 19, 2025 አጀንዳ 2063 እና የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለፀ February 11, 2025 የፈጠራ አቅም ያላቸውን ታዳጊዎች ለማፍራት አዳዲስ መርሐ ግብሮች ወደ ተግባር ገብተዋል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር March 18, 2025
አጀንዳ 2063 እና የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለፀ February 11, 2025