የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በፓርቲው አቅጣጫዎች መሰረት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በትኩረት ይሠራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 24, 2025 የዓድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደማቅ ታሪካዊ ድል ነው – የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ March 2, 2025 ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም ግቦችን የሚያሳኩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮች እየተገበረች ነው:- ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) January 9, 2025
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም ግቦችን የሚያሳኩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮች እየተገበረች ነው:- ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) January 9, 2025