የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል

  • Post category:ስፖርት

AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም

ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል።

ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል።

ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል።

በታምራት አበራ

All reactions:

8989

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review