የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ21 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ 2 ጨዋታዎች ይጀምራል March 4, 2025 116ኛው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ቀንን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነዉ April 16, 2025 “ሰላምና ኢኮኖሚ ስለ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይ በቡታጅራ ከተማ ተከፈተ February 13, 2025