የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሶማሌ እና አፋር ወንድም ህዝቦች መካከል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተጀመረው ጥረት ይጠናከራል-የሁለቱ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች March 11, 2025 የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመር የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያሻሻልና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 10, 2025 “ዘላቂ እና ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው የ2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ የአየር ንብረት ጥበቃን ለማራመድ አስፈላጊ የሆኑ ሶስት ቁልፍ የተግባር ነጥቦችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) April 16, 2025
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመር የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያሻሻልና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 10, 2025
“ዘላቂ እና ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው የ2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ የአየር ንብረት ጥበቃን ለማራመድ አስፈላጊ የሆኑ ሶስት ቁልፍ የተግባር ነጥቦችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) April 16, 2025