የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN – ሚያዝያ 11/2017 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መገናኛ ብዙሃን ልጆችን በመስራት ረገድ የጎላ ሚና አላቸው – ምሁራን March 27, 2025 አንጋፋው ኮሌጅ በቀደመ ስያሜው March 15, 2025 የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለትንሳኤ የእንኳን አደረሳሁ መልዕክት አስተላለፈ April 19, 2025