የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ማና ወረዳ የሻይ ቅጠል እና የሮዝመሪ የልማት ስራ እየጎበኙ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፍራንችስኮስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ April 22, 2025 ተመድ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ለተመረጡት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፈ October 8, 2024 በብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው February 13, 2025
በብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው February 13, 2025