የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች የመዲናዋን የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Post published:June 4, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት AMN – ግንቦት 27/2017 ዓ. ም የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ በመያዝ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የተሟላ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሚያደርጉበትን መደላድል ለመፍጠር እንደሆነ ተመላክቷል። በሔኖክ ዘነበ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን አስፈስከናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 20, 2025 በኮልፌ ቀራኒዮ በተለምዶ ቢቂላ መናፈሻ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል- ኮሚሽኑ February 27, 2025 በቅርቡ የተመረቀው የካዛንችስ የኮሪደር ልማት ስራ በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ አመራር እንዳለ አመላካች መሆኑን የምክር ቤት አባላት ገለጹ April 30, 2025