የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Post published:March 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብልፅግና ፓርቲ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው February 26, 2025 በሀረሪ ክልል ሕዝባዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው February 24, 2025 ብልፅግና ፓርቲ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አመራሩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሊተገብር ይገባል -አቶ ጌቱ ወዬሳ February 12, 2025
ብልፅግና ፓርቲ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አመራሩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሊተገብር ይገባል -አቶ ጌቱ ወዬሳ February 12, 2025