የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ኮንሶርቲየም ሰብሳቢ ጋር ተወያየ October 3, 2024 የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃትን አሳይቷል- ተመስገን ጥሩነህ March 5, 2025 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤር ባስ A350-1000 አውሮፕላንን ተረከበ November 5, 2024