የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Post published:January 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣ በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል። ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሸገር ከተማ የሕዝብ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል February 22, 2025 ህዝበ ሙስሊሙ የረመዳን ወርን የእምነቱ አስተምህሮ በሚያዘዉ መሰረት በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ February 28, 2025 ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ተጠቃሚ የምትሆንባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በጥቅምት ወር ይካሄዳሉ፦ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት October 11, 2024
ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ተጠቃሚ የምትሆንባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በጥቅምት ወር ይካሄዳሉ፦ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት October 11, 2024