የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ማህሙድ አሊ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

You are currently viewing የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ማህሙድ አሊ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ለጅቡቲው ማህሙድ አሊ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፏል፡፡

እንዲሁም ከአልጀሪያ በምክትል ኮሚሽነርነት ለተመረጡት አምባሳደር ሰልማ ማሊክ ሀዳዲ የእንኳን ደስ አልዎ መልዕክት አስተላልፏል።

ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፣ አዲስ በተመረጡት የህብረቱ አመራሮች የስራ ዘመን የአህጉሪቱ የልማት አጀንዳዎች መተግበራቸው እንደሚቀጥል ያለውን እምነት ገልጿል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review