የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Post published:February 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፈረንሳይና አፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ያላቸውን አጋርነት በተለያዩ መስኮች ለማስፋት ይሰራሉ November 29, 2024 የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ January 22, 2025 የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ደረጃ የማሻሻል ጥረት October 6, 2024