የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የከተማ አስተዳደራችን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጀምሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 28, 2025 የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማሳያዎች April 1, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ-አልፈጥር በዓልን በ2ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ከአቅመ ደካሞች ጋር አከበሩ March 31, 2025