የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከ294 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ November 11, 2024 በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ምክክር ማድረግ ተገቢ ነው – ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ April 11, 2025 በሀገራት መካከል የሚደረግ የሀይል ትስስር በየሀገራቱ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ መሰረት ነው፡- ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ December 10, 2024
በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ምክክር ማድረግ ተገቢ ነው – ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ April 11, 2025