የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

You are currently viewing የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

AMN – የካቲት 24/2017 ዓ.ም

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት እንዲሁም የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል::

ማዕከሉ ሀገራችንን በሚመጥን ደረጃ መሰራቱ እጅግ እንዳስደሰታቸው የገለጹት የፖለቲካ ፓርቲ የጋራ ምክር ቤት አመራሮቹ በቀጣይም እንዲህ ባሉ የሀገርን ገጽታ የሚገነቡ ስራዎች ላይ ከመንግስት ጎን በመቆም እንደሚሰሩ በጉብኝታቸው ወቅት መግለጻቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል::

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review