ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ Post published:November 6, 2024 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ። የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዴንማርክ በኢትዮጵያ በህፃናት ድጋፍና ክብካቤ የተጀመሩ ስራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች January 14, 2025 ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በናሚቢያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳም ኑጆማ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ February 27, 2025 የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025