ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። Post published:April 16, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / ኢትዮጵያ ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ታላቁን ጉባኤ በውቢቷ ከተማ December 21, 2024 ጆሀንስበርግ እንደ አዲስ አበባ ልትነቃ ይገባል- ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ March 8, 2025 በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተጀመሩ አዳዲስ የአውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ ይገኛል – ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) January 23, 2025
በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተጀመሩ አዳዲስ የአውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ ይገኛል – ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) January 23, 2025