ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ Post published:February 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 20/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ ፍትህ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ January 15, 2025 የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለሕዳሴ ግድቡ ከ254.6 ሚሊየን ብር በላይ ማዋጣቱ ተገለጸ April 5, 2025 ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጥራት መንደር መገንባቷ ጥቅሙ ለመላው አፍሪካዊያን ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) March 5, 2025