ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review