ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ Post published:April 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ ብሎም በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ ማኖራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አፍሪካዊያን እያጋጠሙ ያሉ ዘርፈ ብዙ ፈተናዎችን ለመቋቋም አንድነታችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን ፡- ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ( ዶ/ር ) February 12, 2025 የስንዴ ልማት ክንውን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ግብዓትን በማስፋት ረገድ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ November 9, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ:- January 6, 2025
አፍሪካዊያን እያጋጠሙ ያሉ ዘርፈ ብዙ ፈተናዎችን ለመቋቋም አንድነታችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን ፡- ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ( ዶ/ር ) February 12, 2025
የስንዴ ልማት ክንውን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ግብዓትን በማስፋት ረገድ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ November 9, 2024