ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው Post published:September 19, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወዳጅ ዘመዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኩባ ኮሙኒስት ፓርቲ እና የተርኪሚንስታን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ January 31, 2025 የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን የድንበር ንግድ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው March 3, 2025 ዲኬቲ ኢትዮጵያ የ136 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ከጤና ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈረመ March 19, 2025