ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገቡ

AMN-ግንቦት 18 /2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገብተዋል።

በቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review