ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አፍሪካውያን ዘመናዊና ውጤታማ የስታትስቲክስ ስርዓት መገንባት አለባቸው :- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ October 30, 2024 የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይገኛል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት February 10, 2025 የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ እና የፋሲለደስ እድሳት የከተማዋን ታሪካዊነት ይበልጥ በሚያጎላ ሁኔታ በመሰራት ላይ ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 15, 2025
የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ እና የፋሲለደስ እድሳት የከተማዋን ታሪካዊነት ይበልጥ በሚያጎላ ሁኔታ በመሰራት ላይ ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 15, 2025