ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Post published:February 13, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 6/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የአረንጓዴ ልማት ስራዎች የተሻለ ስራ እንድንሰራ መነሳሳትን ፈጥሮልናል – የሐረር ከተማ አስተዳደር ልዑካን April 10, 2025 ለውጡ ተሸፍነው የነበሩ ሃብቶቻችን ብቅ ብለው እንዲታዩ እና እንዲከበሩ እድል ፈጥሮልናል – ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ April 3, 2025 በብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው February 13, 2025
በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የአረንጓዴ ልማት ስራዎች የተሻለ ስራ እንድንሰራ መነሳሳትን ፈጥሮልናል – የሐረር ከተማ አስተዳደር ልዑካን April 10, 2025
በብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው February 13, 2025