ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዝደንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡ በውይይታቸው ሰፋ ያለ አካባቢያዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮችን ማንሳታቸውንም ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ October 23, 2024 ከደም የወፈረ ውሃ ፤ ከአለት የጠነከረ ቃል September 2, 2024 መንግስት ወጣቶች የፈጠራ ሀሳባቸውን የሚያሳድጉበት አማራጮችን እየፈጠረ ነው-ባይሳ በዳዳ(ዶ/ር) November 18, 2024