ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ ጋር በቫቲካን ተወያዩ Post published:May 26, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN ግንቦት 18/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ በቫቲካን ተቀብለውናል ብለዋል፡፡ ውይይታችን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለዓለም ሰላም ያለንን የጋራ አቋምም ተወያይተናል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ይዘናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ቬይትናም ትብብራቸውን የሚያጠናክሩ ስምምነቶችን አድርገዋል – ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) April 18, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንጎላ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽ/ቤታቸዉ ተቀበሉ May 1, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለስራ ጉብኝት ፈረንሳይ ፓሪስ ገቡ May 22, 2025