ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፌደራል ፓሊስ የኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር የሰው ኃይል፣ የሎጀስቲክስና የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ገልፀ October 3, 2024 “ማይንቴክስ” የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በህዳር ወር ይካሄዳል September 24, 2024 የሙዚቃ የማስተማር ሚና ማሳያ November 19, 2024