ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በክልሉ ህዝቡን በማሳተፍ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል -አቶ ከፍያለው ተፈራ April 9, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሀገር አቀፍ የህዝብ ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፍ አርባምንጭ ከተማ ገቡ February 22, 2025 የግሉ ዘርፍ የክህሎት ልማትን በማሳደግ ረገድ ያለው ተሳትፎ ወሳኝነት እንዳለው ተገለፀ March 12, 2025