ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:October 11, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን አግኝቼ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመሬት ልማት አገልግሎትን ፈጣን፣ ተደራሽ፣ ጥራት ያለው እንዲሁም ዲጂታላይዝ በማድረግ በኩል የተጀመረዉ ስራ ውጤታማ መሆኑን አይተናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ October 15, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ November 6, 2024 ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ October 15, 2024
የመሬት ልማት አገልግሎትን ፈጣን፣ ተደራሽ፣ ጥራት ያለው እንዲሁም ዲጂታላይዝ በማድረግ በኩል የተጀመረዉ ስራ ውጤታማ መሆኑን አይተናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ October 15, 2024