ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ሲሉ አመልክተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሙስና ወንጀል ብቻ ሳይሆን እጅግ አስነዋሪ እና አዋራጅ ተግባር ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ October 3, 2024 ትላንት ማምሻውን በካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራ ላይ ሃገር የማበልፀግ ራእያችንን በመጋራት ሃገር በመገንባት ስራችን የተሳተፉ አካላትን አመስግነናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 24, 2025 በቀጣናው ያለውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማሳደግ ከኢጋድ አባል ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ኢትዮጵያ ቁርጠኛ ናት፡- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ September 18, 2024
ትላንት ማምሻውን በካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራ ላይ ሃገር የማበልፀግ ራእያችንን በመጋራት ሃገር በመገንባት ስራችን የተሳተፉ አካላትን አመስግነናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 24, 2025
በቀጣናው ያለውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማሳደግ ከኢጋድ አባል ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ኢትዮጵያ ቁርጠኛ ናት፡- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ September 18, 2024